አዲስ ምርት ወደ ገበያ ለማውጣት የሚዘጋጅ ስልት እና ዘዴ
About Course
የትምህርቱ ዓላማዎች
በዚህ ሞጁል ውስጥ ለንጹህ የማብሰያ ምርት የሚስማሙ ወደ ገበያ ማለፊያ ስትራቴጂዎችና ስልቶችን እንዴት እንደሚያዘጋጁ ይማራሉ፡፡ እንደ የትኩረት ደንበኞችን መለየት፣ በዋጋ ተማጣጣኝ እና ለባህል አግባብነት ያላቸው መፍትሄዎች ማዘጋጀት፣ እና ውጤታማ የማከፋፈያ መንገዶችን መምረጥ የመሳሰሉ ዋና ዋና ንድፈ ሀሳቦችን ያጠናሉ፡፡ በስትራቴጂ (አጠቃላይ ዕቅድ) እና ስልቶች (ልዩ እርምጃዎች) መካከል ያለውን ልዩነት በመረዳት ምርትዎን ወይም አገልግሎትዎን የሚያስጀምሩበት ፍኖተ ካርታ የሚያዘጋጁበት እውቀት ያገኛሉ፡፡ በተግባር መሳሪያዎች እና የእውነተኛው ዓለም ምሳሌዎች አማካኝነት እንደ ውሱን ተደራሽነት፣ የባህል ተቃውሞ እና የዋጋ ተመጣጣኝነት ችግሮች የመሳሰሉ እንቅፋቶችን የሚፈቱባቸው ግንዛቤዎችን ከማግኘት በተጨማሪ አቀራረብዎን እንደ ዘላቂነት እና የጤና ማሻሻያ ከመሳሰሉ ሰፊ ግቦች ጋር ያስማማሉ፡፡ ይህ ሞጁል ሲያበቃ ንጹህ የምግብ ማብሰያ መፍትሄዎን በራስ መተማመን ወደ ገበያ የሚያቀርቡባቸውና በትኩረት ደንበኞችዎ ተቀባይነት የሚያገኙባቸውን ክህሎቶች ያገኛሉ፡፡
Student Ratings & Reviews
No Review Yet