በኢትዮጵያ ንጹህ የማብሰያ የንግድ ሥራ ዘርፍ የገበያ ማስፋፊያ

በኢትዮጵያ ንጹህ የማብሰያ የንግድ ሥራ ዘርፍ የገበያ ማስፋፊያ

 

በዚህ ኮርስ ላይ በመስራት ንጹህ የማብሰያ የንግድ ሥራዎን ውጤታማ በሆነና ዘላቂነት ባለው መልኩ ለማሳደግ የሚያስፈልጉዎትን ዕውቀት እና የተግባር መሳሪያዎችን ያገኛሉ፡፡ የአሁን ገበያዎን እንዴት እንደሚረዱ፣ እንዴት አዲስ የደንበኞች ቡድኖችን እንደሚለዩ፣ ተፎካካሪዎችዎን እንዴት እንደሚለዩ፣ ምርትዎን ለማከፋፈል እንዴት ምርጥ መንገዶችን እንደሚመርጡ፣ እንዴት ምርትዎን በማህበራዊ ትስስር ገጽ እንደሚያስተዋወቁ እና እንዴት ቀጣይነት ባለው መልኩ የደንበኞችን ሀሳብ በማዳመጥ ምርትዎን እንደሚያሻሽሉ ይማራሉ፡፡

እያንዳንዱ ርዕሰ ጉዳይ በዋና ዋና የማስፋፊያ ደረጃ ላይ በመምራት በመረጃ የተደገፉ ውሳኔዎችን እንዲያሳልፉ፣ ተጨማሪ ደንበኞች ጋር እንዲደርሱ እና በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ማህበረሰቦች ላይ ያልዎትን ተጽእኖ እንዲያሳድጉ ይረዳዎታል፡፡

Scroll to Top