ዓላማ: የጉዳይ ጥናቱን ምሳሌ እንዲገልጹ እና ትምህርቶቹን በራስዎ ስራ ላይ እንዲተገብሩ፡፡
መመሪያዎች
- የመስፍንን ጉዳይ ታሪክ ተመልሰው ይመልከቱ፡፡
- የሚከተሉትን የገለጻ ጥያቄዎች ይመልሱ:
- መስፍን ስለ ደንበኛ ፍላጎቶች በተመለከተ ያሉትን እሳቤዎች ያረጋገጠው እንዴት ነበር?
- መፍትሄውን ከተለያዩ ምድቦች ጋር ለማስማማት ምን ስትራቴጂዎችን ተጠቀመ?
- ከስትራቴጂዎቹ መካከል አንዱን እንዴት በንግድ ስራ ሀሳብዎ ላይ ሊተገብሩ ይችላሉ?
- ገለጻዎን የሚያጠቃልል አጭር አንቀጽ ይጻፉ፡፡
የግምገማ መስፈርት
- የገለጻ ጥልቀት: መልሶቹ ጥልቅ አስተሳሰብን እና ከጉዳይ ጥናቱ ጋር ያሉ ግንኙነቶችን ይገልጻሉ (6 ነጥቦች)፡፡
- በራስ ስራ ላይ መተግበር: ከጉዳይ ጥናቱ የተወሰደ አንድ ስትራቴጂ በንግድ ስራ ሀሰብዎ ላይ በግልጽ ተተግብሯል (4 ነጥቦች)፡፡
- ግልጽነትና አወቃቀር: የጽሁፉ ግልጽ፣ አጭር እና በአግባቡ የተደራጀ ነው (2 ነጥቦች)፡፡
ጠቅላላ ውጤት: 12 ነጥቦች
የተመደበ ሰዓት: 20 ደቂቃዎች