Course Content
ምእራፍ 3፡ ደንበኛን ያማከለ ትኩረት
ፍቺ/ትርጉም ደንበኛን ያማከለ ትኩረት ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ደንበኞች በጥልቀት የመገንዘብ እና ልዩ ፍላጎቶቻቸውን፣ ምርጫዎቻቸውን የሚያሟላና ችግሮቻቸውን የሚፈቱ መፍትሄዎችን የማዘጋጀት አሰራር ነው፡፡ በኢትዮጵያ ንጹህ የማብሰያ ዘርፍ አውድ ይህ ደንበኞችን በስነ ህዝብ (ምሳ፡ ዕድሜ፣ ጾታ፣ ገቢ)፣ ባህሪ (ምሳ፡ የምግብ ማብሰያ ልማዶች፣ የማገዶ ምርጫዎች) እና ልዩ ፍላጎቶች (ምሳ፡ ለገጠር አባወራዎች የዋጋ ተመጣጣኝነት፣ ለከተማ ነዋሪዎች አመቺነት) ላይ ተመስርቶ ደንበኞችን መክፈልን ይይዛል፡፡ ደንበኛን ያማከለ አቀራረብ በመከተል ስራ ፈጣሪዎች መፍትሄዎቻቸው አግባብነት ያላቸው መሆናቸውን፣ ተደራሽ መሆናቸውን እና ውጤት የሚያመጡ መሆናቸውን ያረጋግጣሉ፡፡
0/12
በተግባር የመጀመሪያ የንግድ ሥራ ሞዴል ረቂቅዎን ማዘጋጀት – በአማርኛ

ዓላማ: የዩቪፒ ማጣሪያ ማረጋገጫ ዝርዝርን በመጠቀም ሁሉም የጠንካራ ዩቪፒ ክፍሎች መካተታቸውን ማረጋገጥ፡፡

መመሪያዎች

  1. የዩቪፒ ማጣሪያ ማረጋገጫ ዝርዝሩን ያውርዱ፡፡
  2. ዩቪፒዎን ከማረጋገጫ ዝርዝሩ ዝርዝሮች ጋር ያመሳክሩ፡፡
  3. እያንዳንዱን ዝርዝር ከተረጋገጠ በኋላ እንደተጠናቀቀ ምልክት ያድርጉበት፡፡
  4. ዩቪፒዎን በተጨማሪ ለማጥራት ግብረ መልስ ያካቱ፡፡

የግምገማ መስፈርት

  • የማረጋገጫ ዝርዝሩ መጠናቀቅ: በማረጋገጫ ዝርዝሩ ላይ ያሉት ሁሉም ዝርዝሮች ተካተዋል (5 ነጥቦች)፡፡
  • ማጥራት: ዩቪፒው በግብረ መልስና በማረጋገጫ ዝርዝሩ ግንዛቤዎች ላይ ተመስርቶ ማሻሻያ ተደርጎበታል (3 ነጥቦች)፡፡
  • ግልጽነት እና ውጤት: የመጨረሻው ዩቪፒ ግልጽ፣ ሳቢና የተግባር ነው (2 ነጥቦች)፡፡

ጠቅላላ ነጥብ: 10 ነጥቦች

የተመደበ ሰዓት: 10 ደቂቃዎች

Scroll to Top