ዓላማ: የገቢ ማግኛ መንገዶች መለያ ቴምፕሌትን በመጠቀም ሊሳኩ የሚችሉ የገቢ ማግኛ መንገዶችን መለየትን መለማመድ፡፡
መመሪያዎች
- የገቢ ማግኛ መንገዶች መለያ ቴምፕሌቱን ያውርዱ፡፡
- ለንጹህ የማብሰያ ዘርፍ ከ2-3 ሊሳኩ የሚችሉ የገቢ ማግኛ መንገዶችን ይዘርዝሩ (ምሳ፡ ቀጥተኛ ሽያጮች፣ ትብብሮች)፡፡
- እያንዳንዱን መንገድ ይግለጹ እና በእሳቤዎች ላይ ተመስርተው ወርሀዊ ገቢን ይገምቱ፡፡
- የተጠናቀቀውን ቴምፕሌት ለግምገማ ያስገቡ፡፡
የግምገማ መስፈርት
- የገቢ ማግኛ መንገዶች ተለይተዋል: ግልጽና ተጨባጭ የገቢ ማግኛ መንገዶች ተዘርዝረዋል (4 ነጥቦች)፡፡
- ማብራሪያዎች ተሰጥተዋል: እያንዳንዱ የገቢ ማግኛ መንገድ በትክክል ተገልጿል (3 ነጥቦች)፡፡
- የገቢ ግምቶች: የወርሀዊ ገቢ ግምቶች አሳማኝ እና በእሳቤዎች ላይ የተመሰረቱ ናቸው (3 ነጥቦች)፡፡
ጠቅላላ ውጤት: 10 ነጥቦች
የተመደበ ሰዓት: 15 ደቂቃዎች