ዓላማ: የተፎካካሪ ትንተና ቴምፕሌትን በመጠቀም ልዩነትን ለመለየት የተፎካካሪዎች ትንተናን መለማመድ፡፡
መመሪያዎች
- የተፎካካሪ ትንተና ቴምፕሌቱን ያውርዱ፡፡
- በንጹህ የማብሰያ ዘርፉ ውስጥ ያሉ ከ2–3 ተፎካካሪዎች ወይም አማራጮችን ይዘርዝሩ፡፡
- ጠንካራ ጎኖችዎን፣ ደካማ ጎኖችዎን እና የእርስዎ መፍትሄ እንዴት እንደሚለይ ይተንትኑ፡፡
- የተጠናቀቀ ትንተናዎን ለግምገማ ያስገቡ፡፡
የግምገማ መስፈርት
- ተፎካካሪዎች ተለይተዋል: ግልጽና አግባብነት ያላቸው ተፎካካሪዎች ተዘርዝረዋል (3 ነጥቦች)፡፡
- ጠንካራ ጎኖች እና ደካማ ጎኖች: የተፎካካሪዎች ጥቅሞችና ጉዳቶች ትክክለኛ ትንተና (3 ነጥቦች)፡፡
- ልዩነት: የእርስዎ መፍትሄ ለምን የላቀ እንደሆነ የተመለከተ ማብራሪያ (3 ነጥቦች)፡፡
- አጠቃላይ የተሟላ መሆን: ሁሉም የቴምፕሌቱ ክፍሎች በአግባቡ ተሞልተዋል (1 ነጥብ)፡፡
ጠቅላላ ውጤት: 10 ነጥቦች
የተመደ ሰዓት: 15 ደቂቃዎች