የፋይናንስ ትንተና እና የእድገት ዕቅድ ዝግጅት
  • ከዚህ ይጀምሩ: የትምህርቱን ይዘት ለመረዳት የሞጁሉን መግቢያ በማንበብ ይጀምሩ፡፡

 

  • ትምህርቱን ያስሱ: እያንዳንዱ ትምህርት ዓላማዎችን፣ ፍቺዎችን፣ ምሳሌዎችን እና አጭር ጥያቄዎችን ይይዛል፡፡

 

  • ቴምፕሌቶቹን ያጠናቁ: ንድፈ ሀሳቦቹን ለመተግበር የቀረቡትን መሳሪያዎችና ቴምፕሌቶች ይጠቀሙ፡፡

 

  • የጉዳይ ጥናቶቹን ይገምግሙ: ግንዛቤዎን ለማጠናከር የእውነተኛው አለም ኩነቶችን ይገምግሙ፡፡

 

  • ጥያቄዎቹን ይውሰዱ: እውቀትዎን በኦንላይን ዋና ጥያቄዎች እና የራስ ምዘና ማረጋገጫ ዝርዝሮች ይፈትሹ፡፡

 

  • ተጨማሪ ያጥኑ: ለተጨማሪ ትምህርት ማስፈንጠሪያዎችና ማጣቀሻዎችን ይጠቀሙ፡፡

 

  • ቀጣይ ደረጃ: በተመለከተው መሰረት ወደ ቀጣዩ ክፍል ወይም የሞጁል ክፍል ይለፉ፡፡
Scroll to Top