Course Content
የገንዘብ/ፋይናንስ አስተዳደር

ደረጃ 1: ሥለ የገንዘብ አስተዳደር መረዳት

መማር: ትምህርትቶቹን ያንብቡ፣ ዋና ዋና ንድፈ ሀሳቦችና ቃላትን ይረዱ፣ እንዲሁም ምሳሌዎቹን ይገምግሙ፡፡

መተግበር: እውቀትዎን ለመፈተሽ አጭር ጥያቄውን እና ዋና ጥያቄውን ይውሰዱ፣ እና ለተግባር ትግበራ የጉዳይ ጥናቱን ይገምግሙ፡፡

 

ደረጃ 2: የገንዘብ ዕቅድ እና የበጀት ዝግጅት

መማርና ማቀድ: ዋና ዋና ንድፈ ሀሳቦችን ለመረዳት ትምህርቶቹን ያንብቡ፣ ከዚያም የንግድ ሥራ አላማዎችዎን ለመግለጽ “ቴምፕሌት 1: የSMART የፋይናንስ ግቦችን ለመወሰን” ይጠቀሙ፡፡

መተግበር እና መመዘን: የጉዳይ ጥናቱን ይገምግሙ፣ ለንግድ ሥራዎ “ቴምፕሌት 2: የበጀት ቴምፕሌትን” እና “ቴምፕሌት 3: የገንዘብ ፍሰት ትንበያን” ይሙሉ፣ እና አጭር ጥያቄውን ይውሰዱ፡፡

 

ደረጃ 3: የዋጋ ትመና ሞዴሎች እና የወጪ-ገቢ ማመጣጠኛ ትንተና

ጥናት: የዋጋ ትመና ሞዴሎችን፣ የዋጋ ትመና ሞዴል አይነቶችን እና የወጪ-ገቢ ማመጣጠኛ ትንተናን መረዳት ላይ ያተኩሩ፡፡

ልምምድ: ትምህርትዎን ለማጠናከር አጭር ጥያቄውን፣ የጉዳይ ጥናቱን፣ ዋና ጥያቄውን እና የራስ ምዘና ማረጋገጫ ዝርዝሩን ይጠቀሙ፡፡

 

ሞዴል 4: ለሽያጮችና ክፍያዎች የሞባይል ገንዘብ ማካተት

መረዳት: የሞባይል ገንዘብ ማካተት ፍቺ/ትርጉምን እና ማብራሪያን ይወቁ፡፡

መሳተፍ: የቀረቡትን ቴምፕሌቶች ይጠቀሙ፣ ለንግድ ስራዎ “ቴምፕሌት 1: ስለ “ንግድ ስራዎ ያስቡ”ን ይጠቀሙ እና ግንዛቤዎን ለማጠናከር ዋና ጥያቄውን ያጠናቁ፡፡

Scroll to Top