መመሪያዎች
- ሁሉንም በንግድ ስራዎ ተጽእኖ የሚፈጠርባቸው ወይም ተጽእኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ ባለድርሻ አካላት ይዘርዝሩ፡፡
- የተጽእኖና ፍላጎት ደረጃቸውን (ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ) ያጥኑ፡፡
- በባለድርሻ አካል ማትሪክስ ውስጥ በተገቢው ቦታ ያስገቧቸው፡፡
- ለእያንዳንዱ ቡድን ተገቢ የማሳተፊያ ስትራቴጂዎችን ይግለጹ፡፡
- ይህን ለግንኙነትና አስተዳደር ዕቅዶችዎ መረጃ እንዲሰጥዎ ይጠቀሙት፡፡
የባለድርሻ አካል ማትሪክ
|
ከፍተኛ ተጽእኖ |
ዝቅተኛ ተጽእኖ |
|
|
ከፍተኛ ፍላጎት |
ዋና ዋና ተዋናዮች |
መረጃ ማግኘት |
|
– በቅርበት ማሳተፍ |
– ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት |
|
|
– በመደበኛነት ማማከር |
– የመረጃ ተደራሽነት መስጠት |
|
|
ዝቅተኛ ፍላጎት |
ማርካት |
መከታተል (አነስተኛ ጥረት) |
|
– አልፎ አልፎ መረጃ መስጠት |
– መመልከት፣ አስፈላጊ ሲሆን መልስ መስጠት |
|
|
– አስፈላጊ ሲሆን ማሳተፍ |
– አነስተኛ ግንኙነት |
የባለድርሻ አካል መለያ ሰንጠረዥ
|
የባለድርሻ አካል ስም |
የሥራ ድርሻ/ ቡድን |
የፍላጎት ደረጃ (ከፍተኛ/ዝቅተኛ) |
የተጽእኖ ደረጃ (ከፍተኛ/ዝቅተኛ) |
ምድብ (ማትሪክስ) |
የማሳተፊያ ስትራቴጂ |
|
ምሳሌ: የአካባቢ አስተዳደር |
ተቆጣጣሪ |
ከፍተኛ |
ከፍተኛ |
ዋነኛ ተዋናይ |
መደበኛ ስብሰባዎችና የፖሊሲ ወቅታዊ መረጃዎች |
|
ምሳሌ: ደንበኞች |
ተጠቃሚዎች |
ከፍተኛ |
ዝቅተኛ |
መረጃ ማግኘት |
መደበኛ ዜና መጽሄቶችና የዳሰሳ ጥናቶች |
|
ምሳሌ: ባለሀብቶች |
የገንዘብ ድጋፍ አድራጊዎች |
ዝቅተኛ |
ከፍተኛ |
ማርካት |
የዕሩብ ዓመት ሪፖርቶችና ማብራሪያዎች |
|
ምሳሌ: የማህበረሰብ አባላት |
ህዝብ |
ዝቅተኛ |
ዝቅተኛ |
መከታተል |
መሰረታዊ መረጃዎች፣ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ልጥፎች |
|
የባለድርሻ አካል ስም |
የሥራ ድርሻ/ ቡድን |
የፍላጎት ደረጃ (ከፍተኛ/ዝቅተኛ) |
የተጽእኖ ደረጃ (ከፍተኛ/ዝቅተኛ) |
ምድብ (ማትሪክስ) |
የማሳተፊያ ስትራቴጂ |
|
እዚህ ላይ ይጻፉ |
|||||
|
እዚህ ላይ ይጻፉ |
|||||
|
እዚህ ላይ ይጻፉ |