የአመራርና የባለድርሻ አካል ተሳትፎ

[ ] BATNAን መግለጽና ለድርድር BATNAዬን መለየት እችላለሁ፡፡

[ ] አንድ ሰው ምን እንደጠየቀ (አቋሙ) እና ለምን እንደሚጠይቅ (ፍላጎቱ) መካከል ያለውን ልዩነት እረዳለሁ፡፡

[ ] ከቀጣዩ ድርድሬ በፊት የድርድር ማቀጃውን ለመጠቀም ዝግጁ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል፡፡

[ ] ከአቅራቢ ጋር ስምምነት ከማጠናቀቄ በፊት የምወያይባቸውን ዋና ዋና ነጥቦች አውቃለሁ፡፡

 

የዋና ዋና ቃላት ማውጫ

  • BATNA (ድርድር ለሚደረግበት ስምምነት የተሻለ አማራጭ): መስማማት ካልቻሉ የሚወስዱት የተሻለ እርምጃ፡፡
  • ፍላጎት: ከአቋም በስተጀርባ ያለ መሰረታዊ ፍላጎት፣ ተነሳሽነት ወይም ጉዳይ፡፡
  • አቋም: በተደራዳሪ ወገን የሚያዝ ልዩ ፍላጎት ወይም አቋም፡፡

የጋራ ተጠቃሚ የሚያደርግ ውጤት: እንደ የአንድ ጊዜ ግብይት ሳይሆን ጠንካራ፣ የረጅም ጊዜ ግንኙነት ለመገንባት የሁሉንም ተሳታፊ ወገኖች ዋና ዋና ፍላጎቶች የሚያሟላ መፍትሄ፡፡

Scroll to Top