የማህበራዊ ትስስር ገጽ ፕላትፎርም ማዘጋጃ ማረጋገጫ ዝርዝር
ይህን የማረጋገጫ ዝርዝር በዲጂታል ፕላትፎርሞች ላይ መገኘትዎን ለመጀመር ወይም ለማሻሻል ይጠቀሙት፡፡
ደንበኞችዎ በአብዛኛው በሚጠቀሙት በአንድ ፕላትፎርም ይጀምሩ – በአብዛኛው በኢትዮጵያ ውስጥ ፌስቡክ ወይም ዋትስ አፕ፡፡
|
ፕላትፎርም |
የግል መረጃ አዘጋጅተዋል? (አዎ/አይ) |
ማስታወሻዎች |
|
የፌስቡክ ገጽ |
☐ |
የንግድ ድርጅት ስም፣ ፎቶ፣ ማብራሪያ ያስገቡ |
|
ቴሌግራም |
☐ |
የንግድ ድርጅት ስም፣ ፎቶ፣ ማብራሪያ ያስገቡ |
|
የዋትስ አፕ የንግድ አካውንት |
☐ |
ፈጣን ምላሽ መስጫና ማውጫ ያዘጋጁ |
|
ኢንስታግራም |
☐ |
የአካባቢ ቋንቋዎች ይጠቀሙ፣ እውነተኛ ተጠቃሚዎች ያሳዩ |
|
የዩቲዩብ ማሰራጫ (በአማራጭነት) |
☐ |
አጭር ገለጻ ወይም የምስክርነት ቪዲዮዎች ይጫኑ፡፡ |
|
ቲክ ቶክ ወይም ሪል |
☐ |
ፈጣን የምግብ አበሳሰል ገለጻዎች ያስገቡ |
የይዘት ካላንደር ቴምፕሌት (የይዘት ዕቅድ)
ምን እንደሚለጥፉና እስከ መቼ ወጥነት ባለው መልኩ እንደሚቆይ ያቅዱ
|
ቀን |
የልጥፍ አይነት |
የይዘት ሀሳብ |
አስፈላጊ የእይታ መርጃዎች |
|
ሰኞ |
የምርት ባህሪ |
ምድጃው እንዴት ማገዶ እንደሚቆጥብ ያሳዩ |
ፎቶ ወይም አጭር ቪዲዮ |
|
ረቡዕ |
የደንበኛ ታሪክ |
የተጠቃሚ ምስክርነት ያጋሩ |
ቪዲዮ ወይም የጥቅስ ምስል |
|
አርብ |
የምግብ አበሳሰል ጥቆማ |
ምድጅውን እንዴት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም እንደሚቻል |
አጭር ክሊፕ ወይም መረጃ መስጫ ሰንጠረዥ |
|
ዕሁድ |
የተሳትፎ ልጥፍ |
ጥያቄ ይጠይቁ ወይም ድምጽ ያሰባስቡ |
ጽሁፍ ወይም ምስል |
የቀላል የቪዲዮ ጽሁፍ ቴምፕሌት
ይህን ቴምፕሌት ስልክዎን በመጠቀም አጭር፣ ውጤታማ ቪዲዮዎች ለማዘጋጀት ይጠቀሙት
ርዕስ/ ርዕሰ ጉዳይ:
(ለምሳሌ፡ “ቤተሰቦች ንጹህ የማብሰያ ምድጃችንን የሚወዱት ለምንድን ነው”)
|
ኩነት |
ምን እንደሚናገሩ |
የእይታ ጥቆማዎች |
|
መግቢያ |
“ወደ ንጹህ ማብሰያ ዘዴ የቀየረችው አለምን ያግኙ፡፡” |
የጀርባ መደቡ ምድጃው ሆኖ ፈገግ ያለ ሰው፡፡ |
|
ችግርር |
“አለም ቀደም ሲል የማገዶ እንጨት ለመሰብሰብና በጭስ ውስጥ ለማብሰል ብዙ ሰዓት ይወስድባት ነበር፡፡” |
አሮጌ ምድጃ ወይም እንጨት ስብሰባን ማሳየት፡፡ |
|
መፍትሄ |
“አሁን አለም ፈጣን፣ ንጹህና አስተማማኝ ምድጃችንን እየተጠቀመች ነው፡፡” |
አዲሱ ምድጃ ጥቅም ላይ ሲውል ማሳየት፡፡ |
|
ጥቅሞች |
“አለም ጊዜዋንና ገንዘቧን ከመቆጠቧም በተጨማሪ ጤናዋ ተሻሽሏል፡፡” |
ደስተኛ ቤተሰብ በጋራ ምግብ ሲያበስል ማሳየት፡፡ |
|
የድርጊት ጥሪ |
“ለመሞከር ትፈልጋላችሁ? ዛሬውኑ መልዕክት ጻፉልን!” |
የግንኙነት መረጃ ወይም ኪውአር ኮድ ማሳየት፡፡ |
የተሳትፎ መከታተያና የግብረ መልስ መዝገብ
ምን እንደሰራ ይከታተሉ እንዲሁም ከደንበኛ ምላሾች ይማሩ
|
ቀን |
የልጥፍ አይነት |
ላይኮች/እይታዎች / ማጋራቶች |
የተሰጡ አስተያየቶች |
ምን እንደሰራ / ምን መቀየር እንዳለበት |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|