የተፎካካሪ መለያ ዝርዝር
ይህን ዝርዝር ሁሉንም ተመሳሳይ ምርቶች የሚያቀርቡ የንግድ ድርጅቶችን ለመዘርዘር ይጠቀሙ
ደንበኞችን የትኞቹን ሌሎች ምድጃዎች እንደሚያውቁ ወይም ቀደም ሲል እንደተጠቀሙ ይጠይቁ፡፡
|
የተፎካካሪ ስም |
ቦታ |
የምርት አይነት (ለምሳሌ፡ ባዮማስ፣ ኤልፒጂ) |
የዋጋ ልዩነት |
የማከፋፈያ ዘዴ |
ማስታወሻዎች (ምሳሌ፡ ምርቶቹን የት እንዳዩ ወይም ከየት እንደሰሙ e) |
|
ለምሳሌ: ግሪንቴክ ስቶቭስ |
አዲስ አበባ |
ባዮማስ |
ከብር 400–600 |
የችርቻሮ ሱቆች፣ ኤንጂኦዎች |
ከአካባቢ ሶቆችና ከኤንጂኦ ፕሮግራሞች አይተዋል |
የተፎካካሪ ማነጻጸሪያ ማትሪክስ
የምርትዎን እና የሌሎች ምርቶችን ዋና ዋና ባህሪያት ያነጻጽሩ
ይህን ማትሪክስ ምን ላይ ጠንካራ እንደሆኑና ምን ማሻሻል እንደሚችሉ ለመለየት ይጠቀሙት፡፡
|
ባህሪ/መስፈርት |
የእርስዎ ምርት |
ተፎካካሪ ሀ |
ተፎካካሪ ለ |
ማስታወሻዎች |
|
የማገዶ አይነት |
||||
|
ዋጋ (ኢት ብር) |
||||
|
ዲዛይን (ለምሳሌ፡ ተንቀሳቃሽ፣ ቋሚ) |
||||
|
የአጠቃቀም ቀላልነት |
||||
|
ጭስ መቀነስ |
||||
|
የረጅም ጊዜ አገልግሎት |
||||
|
የደንበኛ ድጋፍ |
||||
|
የክፍያ አማራጮች |
||||
|
መገኘት (የመሸጫ ቦታ) |
የተፎካካሪ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ማጠቃለያ
ከትንተናዎ ምን እንደተማሩ ያጠቃሉ
የተፎካካሪ ስም:
(ለምሳሌ፡ ኢኮስቶቭ ኢትዮጵያ)
የተፎካካሪ ምድጃን የተጠቀሙ ተጠቃሚዎችን ከምድጃው ምን እንደወደዱ ወይም እንዳልወደዱ ለመስማት ያነጋግሯቸው፡፡
|
ምን በጥሩ ሁኔታ እንደሰራ |
ምን ጉድለት እንዳለበት |
እንዴት ማሻሻል ወይም መለየት እንደሚችሉ |
|
ለምሳሌ: ጠንካራ የምርት መለያና በኢንተርኔት መገኘት |
ከፍተኛ ዋጋ፣ ውሱን የገጠር ተደራሽነት |
ተመሳሳይ ጥራት በአነስተኛ ዋጋ ማቅረብና የአካባቢ ወኪሎችን መጠቀም |
|
|
|
|
የልዩ ጥቅም ዕቅድዎ ወርክሺት
እንዴት የላቀ እንደሆኑ እና ምን የንግድ ሥራዎን ልዩ እንደሚያደርገው ያብራሩ፡፡
|
ጥያቄዎች |
መልሶች |
አስተያየት |
|
ሌሎች የማያቀርቡትና እርስዎ የሚያቀርቡት ነገር ምንድን ነው?
|
|
|
|
ከምርትዎ እጅግ ተጠቃሚ የሚሆኑት እነ ማን ናቸው?
|
|
|
|
ደንበኞች የእርስዎን ምርት ከሌሎች ምርቶች የሚመርጡት ለምንድን ነው?
|
|
|
|
ይህን ለትኩረት ደንበኞችዎ በግልጽ መግለጽ የሚችሉት እንዴት ነው?
|
|
|