በኢትዮጵያ ንጹህ የማብሰያ የንግድ ሥራ ዘርፍ የገበያ ማስፋፊያ

አዲስ የደንበኛ ምድብ መፈለጊያ

ይህን ዝርዝር ይጠቀሙና ከአሁን ገበያዎ ባሻገር ያሉ እጩ የደንበኛ ቡድኖችን ያጥኑ

እጩ የደንበኛ ምድብ

ቦታ

የምግብ አበሳሰል ልማዶች

የሚጠቀሙት የማገዶ አይነት

የገቢ ደረጃ

ከእርስዎ ምርት ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉት ለምንድን ነው

ለምሳሌ፡ የገጠር አባወራዎች

መንደር

በየዕለቱ ያበስላሉ፣ ብዙ አባላት ያሏቸው ቤተሰቦች ናቸው

እንጨት፣ ከሰል

አነስተኛ

ምርቱ ጊዜ መቆጠብና ጭስ መቀነስ ይችላል

           

 

 

የደንበኛ ምድብ መገምገሚያ ማረጋገጫ ዝርዝር

በመጀመሪያ የትኛውን አዲስ ምድብ ዒላማ እንደሚያደርጉ ለመምረጥ ይረዳዎታል

ለምሳሌ – ለእያንዳንዱ እጩ የደንበኛ ምድብ የሚከተሉትን ይመልሱ:

መስፈርት

አዎ / አይ

በቤት ውስጥ አየር መበከል ተጽእኖ ይፈጠርባቸዋል?

ለማገዶ ከፍተኛ ወጪ ያወጣሉ ወይም ምግግብ ለማብሰል ከፍተኛ ጊዜ ይወስዳሉ?

የዚህ ምድብ ለንጹህ የማብሰያ ምድጃዎች ተደራሽነት ውሱን ነው?

ወቅታዊ ምንጮቻችንን በመጠቀም እነሱ ጋር መድረስ እንችላለን?

ይህ ምድብ በዘላቂነት እንድናድግ ይረዳናል?

 

አብዛኞቹ መልሶች “አዎ” ከሆኑ ከፍተኛ ውጤት ይስጡ – ይህ ትኩረት ቢደረግበት ጥሩ ደንበኛ ነው፡፡

የደንበኛ ምድብ የመረጃ ቴምፕሌት

አንዴ የደንበኛ ምድብዎን ከመረጡ በኋላ ይህን ቴምፕሌት ደንበኞቹን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት ይጠቀሙት፡፡

የትኩረት ምድብ:

(ለምሳሌ፡ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የትምህርት ቤት ማድ ቤቶች)

ጥያቄ

የእርስዎ መልስ

የሚገኙት የት ነው?

 

የግዢ ውሳኔ የሚወስነው ማን ነው? (ለምሳሌ፡ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር፣ ምግብ አብሳይ)

 

በአሁኑ ወቅት የሚያበስሉት እንዴት ነው?

 

የትኛውን ማገዶ ይጠቀማሉ፣ ምን ያክል ወጪ ያስወጣቸዋል?

 

በአሁኑ ምድጃቸው ላይ ምን ችግሮች ያጋጥሟቸዋል?

 

የእርስዎ ምርት እነዚህን ችግሮች እንዴት ሊፈታ ይችላል?

 

የመጀመሪያ ሙከራ ዕቅድ ማዘጋጃ ቅጽ

ከሙሉ ማስፋፊያ በፊት በዚህ ቀላል ዕቅድ አነስተኛ ሙከራ ያካሂዱ

ደረጃ

የሚወስዱት እርምጃ

1. ሙከራ የሚያደርጉበት አንድ አዲስ ምድብ ይምረጡ

ስም እዚህ ላይ ይጻፉ:

2. የትኛውን ምርት ወይም አቅርቦት እንደሚሞክሩ ይወስኑ

አጭር ማብራሪያ ይስጡ:

3. የት እንደሚሞክሩ ይወስኑ (ቦታ ወይም አጋር)

 

4. ምን ያክል ምርቶች ወይም ተጠቃሚዎች እንደሚያካትቱ ያቅዱ

 

5. የጊዜ ሰሌዳ ይወስኑ (ለምሳሌ፡ ከ4–6 ሳምንታት)

 

6. ስኬቱ ምን እንደሚመስል ይወስኑ

(ለምሳሌ፡ 80% እርካታ፣ 50 ሽያጮች)

ለምሳሌ:
አዲስ አበባ ውስጥ የተሻሻሉ የባዮማስ ምድጃዎችን በ6 ሳምንታት ውስጥ በ10 በሴቶች በሚመሩ የህብረት ሥራ ማህበራት ላይ መሞከር፡፡ ስኬት = ቢያንስ ከ10ሩ ውስጥ 7ቱ ምድጃውን በመደበኛነት መጠቀማቸውን ይቀጥላሉ፡፡

Scroll to Top