በኢትዮጵያ ንጹህ የማብሰያ የንግድ ሥራ ዘርፍ የገበያ ማስፋፊያ

የደንበኛ ግብረ መልስ መስጫ ቅጽ

ይህን በአቅርቦት፣ ጉብኝቶች ወይም በማህበራዊ ትስስር ገጽ ወቅት ፈጣን ምላሾችን ለመሰብሰብ ይጠቀሙበት፡፡

ፈጣን የግብረ መልስ ጥያቄዎች:

  1. ይህን ምድጃ ለምን ያክል ጊዜ ተጠቅመውታል?
    ☐ ከ1 ወር ያነሰ ☐ ከ1–3 ወራት ☐ ከ3–6 ወራት ☐ ከ6 ወራት በላይ
  2. ከምድጃው እጅግ የወደዱት ነገር ምንድን ነው?
    (ለምሳሌ፡ ማገዶ ይቆጥባል፣ የሚያወጣው አነስተኛ ጭስ ነው፣ ለአጠቃቀም ቀላል ነው)
  3. ከምድጃው የሚቸገሩበት ወይም የሚያናድድዎ ነገር አለ?

☐ አዎ ☐ አይ

  1. ይህን ምድጃ ሌሎች እንዲጠቀሙት ይመክራሉ?
    ☐ አዎ ☐ አይ ☐ ምናልባት
  2. ይህን ምድጃ ለእርስዎ የተሻለ የሚያደርጉት ምን ለውጦች ቢደረጉ ነው?

☐የዋጋ ☐የጥራት ☐የመጠን

 

የግብረ መልስ ማጠቃለያ መዝገብ

ሂደቶችና ዕድሎችን ለይተው ለማወቅ በደንበኞች የተሰጡዎትን አስተያየቶች ያደራጁ፡፡

 

ቀን

የደንበኛ አይነት

ቦታ

ዋና ዋና ግብረ መልስ

ምድብ (ምርት / አገልግሎት/ አቅርቦት / ሌላ)

አስፈላጊ እርምጃ

 

ቤተሰብ  

አ.አ

ምድጃው ለማንቀሳቀስ በጣም ትልቅ ነው

ምርት

ቀለል ያለ ዲዛይን ያጥኑ

 

 

 

 

 

 

 

የግብረ መልስ ጭብጦችና ማሻሻያ መከታተያ

እያንዳንዱ አስተያየቶች ትርጉም ወዳላቸው ግንዛቤዎችና ድርጊቶች ይቀይሩ፡፡

 

ከግብረ መልስ የተወሰደ የጋራ ጭብጥ

በምን ያክል ደንበኞች ተገለጸ?

ሊሆን የሚችል መፍትሄ

ደረጃ: (የታቀደ/ በሂደት ላይ ያለ/ የተጠናቀቀ)

ለምሳሌ: ምድጃው ውጫዊ ክፍሉ በጣም ይግላል

ከ10 ተጠቃሚዎች ውስጥ 7ቱ

የማይግል እጄታ መጨመር

በሂደት ላይ ነው

 

 

 

 

 

የበፊትና የበ ኋላ ውጤት መከታተያ

ግብረ መልስን መሰረት አድርገው የተደረጉ ለውጦች እንዴት የደንበኛ ተሞክሮን እንዳሻሻሉ ይለኩ

 

ግብረ መልስን መሰረት አድርገው የተደረጉ ለውጦች

ከለውጡ በፊት

ከለውጡ በኋላ

ተጠቃሚዎች መሻሻል አይተዋል? (አዎ/አይ)

ለምሳሌ: ጉዳትን ለመከላከል የተሻሻለ ማሸጊያ

ከ10 ምድጃዎች ውስጥ 3ቱ በማጓጓዝ ወቅት ጉዳት ይደርስባቸው ነበር

ከለውጤ በኋላ ጉዳት የሚደርስበት ከ10 ምድጃዎች ውስጥ 1ዱ ብቻ ነው፡፡

☐ አዎ ☐ አይ

 

 

 

 

Scroll to Top