ለጀማሪ የቢዝነስ መስራቾች ስልጠና
  1. ግብን መወሰን እና ራዕይን ማስማማት

የግልና የንግድ ሥራ ራዕይ

  • እንደ መስራች ያለኝ ህልም:
    • (ምሳሌ: የኢትዮጵያ የገጠር ነዋሪዎችን ጤናና አኗኗር የሚያሻሽሉ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው፣ ዘላቂ የማብሰያ መፍትሄዎች ማቅረብ፡፡)
  • የረጅም ጊዜ የንግድ ስራ ግብ (5–10 ዓመታት):
    • (ለምሳሌ፡ በ2030 ዓ.ም 1 ሚሊዮን የማብሰያ ምድጃዎችን ማከፋፈል)

 

ምሳሌ – የSMART ግቦች ቴምፕሌት

 

ግብ

ዓላማ ተኮር

ሊለካ የሚችል

ሊሳካ የሚችል

ተገቢ

በጊዜ የተገደበ

በ2025 ዓ.ም 10,000 የማብሰያ ምድጃዎችን ማከፋፈል

አዎ

አዎ

አዎ

አዎ

አዎ

 

የመለኪያ ዕቅድ ዝግጅት

  • ጥያቄ 1: በአዲስ አበባ ውስጥ የገበያ ጥናት ማካሄድ  
  • ጥያቄ 2: ለማከፋፈል ከአካባቢ ኤንጂኦዎች ጋር ትብብር መፍጠር
  • ጥያቄ 3: በ500 ምርቶች የሙከራ ፕሮግራም መጀመር
  • ጥያቄ 4: አፈጻጸምን መለካት እና ስራዎችን ማሳደግ

ጥቅም ላይ የሚውሉ መሳሪያዎች: የእይታ ሰሌዳ፣ የዕሩብ ዓመት የዕቅድ ማዘጋጃ ቴምፕሌቶች፣ የኦኬአር ማዕቀፎች

 

  1. የጊዜ አጠቃቀምና ቅደም ተከተል መስጠት

 

ምሳሌ – ሳምንታዊ ዕቅድ ማዘጋጃ

 

ቀን

ከፍተኛ ቅድሚያ ሚሰጣቸው ስራዎች

የተመደበ ሰዓት

ተጠናቋል?

ሰኞ

ከአቅራቢዎች ጋር መገናኘት

ከ3፡00– 05፡00 ሰዓት

 

ማክሰኞ

ደመወዝ ማዘጋጀት

ከ2፡00 – 10፡00 ሰዓት

 

 

ምሳሌ – የቅደም ተከተል መስጫ ማትሪክስ (አስቸኳይ/አስፈላጊ)

 

ስራ

አስቸኳይ

አስፈላጊ

ተግባር

ለኢሜይል መልስ መስጠት

X

አሁን የሚሰራ

ለቡድን ስብሰባ እንደገና የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት

 

X

የሚመደብ

አዲስ የምድጃ ቴክኖሎጂ ማጥናት

ሌላ ጊዜ ወይም የሚተው

 

  1. ዝግጁነትን እና የአእምሮ ጥንካሬን ማጎልበት

ጫናን መቆጣጠሪያ ስልቶች

  • እንቅፋቶችና የተገኙ ትምህርቶችን መመዝገብ
  • መደበኛ ገለጻ  

የውድቀት ገለጻ ቴምፕሌት

  • ምን ተከሰተ?
  • ምን ትምህርት አገኘሁ?
  • በሚቀጥለው ጊዜ እንዴት ማስተካከል አለብኝ?

የድጋፍ ስርዓት

  • አስተማሪዎች፣ እኩዮች እና አስተማሪዎች:
    • ስም: ___________ የሥራ ድርሻ: ___________
    • የግንኙነት መረጃ: ___________

 

  1. የእድገት አስተሳሰብን ማጎልበት

 

ምሳሌ – የመማር ዕቅድ

 

ክህሎት

ምንጮች

የጊዜ ሰሌዳ

ደረጃ

የገበያ ጥናት ዘዴዎች

የኦንላይን ስልጠና

ከሰኔ–ነሐሴ 2025

በሂደት ላይ ያለ

የምርት ዲዛይን መሰረታዊ ሀሳቦች

የአካባቢ አውደ ጥናት

ጥር 2026

የታቀደ

 

  1. እርግጠኛ ባለመሆን ውስጥ ውሳኔ ማሳለፍ

 

ምሳሌ – የSWOT ትንተና ቴምፕሌት

 

ጠንካራ ጎኖች

የአካባቢ ትብብሮች

ደካማ ጎኖች

ውሱን የአቅርቦት ሰንሰለት አቅም

 

 

እድሎች

የመንግስት ድጎማዎች

ስጋቶች

ከውጭ ከመጡ ምድጃዎች ጋር መፎካከር

 

ምሳሌ – የወጪ-ጥቅም ምሳሌ

 

አማራጭ

ጥቅም

ወጪ

ስጋት

የገንዘብ ውሳኔ

የአካባቢ አከፋፋይ መቅጠር

በፍጥነት መድረስ

2,000/ወር

ዝቅተኛ

 ቀጥልበት

የማዕቀፍ ጠቃሚ ምክር: ዳታ ውሱን በሚሆንበት ጊዜ የውሳኔ ዛፎች ወይም የንግድ ስራ ሞዴል ረቂቅ ይጠቀሙ፡፡

 

  1. የውጤታማ ግንኙነት ክህሎቶች

የአካሄድ ማዘጋጃ ቴምፕሌት

  • የችግር መግለጫ: ሴቶች በየዕለቱ የማገዶ እንጨት ለመሰብሰብ 3 ሰዓቶች ያጠፋሉ፡፡
  • መፍትሄ: በዋጋ ተመጣጣኝ፣ ከጭስ ነጻ የባዮማስ ምድጃ
  • ለምን እኛ እንመረጣለን: በአካባቢ የተሰራ፣ ለጥገና ቀላል፣ ለማህበረሰብ ስልጠና መስጠት
  • የድርጊት ጥሪ: ምርትን ለማሳደግ 50 ሺህ መመደብ፡፡

 

የታሪክ መንገሪያ ማረጋገጫ ዝርዝር

  • በሰዋዊ ታሪክ መጀመር
  • ትክክለኛ ውጤትን ማብራራት
  • ቋንቋውን ቀላልና የሚነበብ ማድረግ
  • በግልጽ ጥያቄ ማብቃት

 

  1. ትስስር

የትስስር መፍጠሪያ የድርጊት ዕቅድ

  • ትኩረት የሚደረግባቸው ግንኙነቶች:
    • የኢትዮጵያ የኢነርጂ ሚኒስቴር
    • ጂአይዜድ ኢትዮጵያ (የንጹህ ኢነርጂ ፕሮግራሞች)
    • የአካባቢ ማይክሮፋይናንስ ተቋማት
  • የመሳተፊያ ዝግጅቶች:
    • የአዲስ አበባ ክሊንቴክ መድረክ
    • የSEED ሽልማቶች ኔትወርክ ዝግጅት

 

ምሳሌ –የትስስር መከታተያ

ስም

የሥራ ድርሻ

እንዴት እናገኘዋለን

የመጨረሻ ግንኙነት

ቀጣይ ክትትል

አለማየሁ

ሻኤንጂኦ ዳይሬክተር

ኮንፍረንስ

ጥር 2025

ሐምሌ 2025

 

 

 

 

 

 

  1. ምደባና የቡድን አመራር

 

ምሳሌ – የቡድን የሥራ ድርሻዎችና ኃላፊነቶች

የቡድን አባል

የሥራ ድርሻ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

የሪፖርት ማቅረቢያ መስመር

መሰረት

የኦፕሬሽኖች መሪ

ሎጅስቲክስ እና ንብረት ማስተዳደር

ለሲኢኦ ሪፖርት ታደርጋለች

 

 

 

 

 

የግብረ መልስና ማነሳሻ ስትራቴጂ

  • ወርሀዊ የቡድን ማረጋገጫዎች
  • የእሩብ ዓመት የእውቅና ሽልማቶች
  • የአቻ የአድናቆት ክፍለ ጊዜዎች

 

  1. የግጭት እና ችግር አፈታት

 

ምሳሌ – ቴምፕሌት

ጉዳይ

አስተሳሰቦች

ስረ መንስኤ

መፍትሄ

በሽያጭ እና ምርት ቡድኖች መካከል የአቅርቦት የጊዜ ሰሌዳን በተመለከተ የተፈጠረ አለመግባባት

ሽያጭ: ደንበኞች ፈጣን አቅርቦት ይጠብቃሉ

ምርት: ለጥራት ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልጋል

 

ደካማ የውስጥ ግንኙነት

ሳምንታዊ የመምሪያ ለመምሪያ ውይይቶች ማዘጋጀት

 

 

 

 

 

የችግር አፈታት ማዕቀፍ

  1. ችግሩን በግልጽ መግለጽ
  2. ከ3–5 ሊሰሩ የሚችሉ መፍትሄዎችን ማዘጋጀት
  3. የጥቅም/ጉዳት ዝርዝር በመጠቀም የተሻለውን አማራጭ መምረጥ
  4. መተግበርና ከ30 ቀናት በኋላ መገምገም
Scroll to Top