የገንዘብ/ፋይናንስ አስተዳደር
About Course
ጠቅላላ ዓላማ
የዚህ የፋይናንስ አስተዳደር ሞጁል ጠቅላላ የትምህርት ዓላማ ለውጤታማ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ አስፈላጊ የሆኑ የዋና ዋና የገንዘብ መርሆዎችና የተግባር መሳሪያዎች መሰረታዊ ግንዛቤ እንዲያገኙ ማስቻል ነው፡፡ ይህ ሞጁል ሲያበቃ የገንዘብ አስተዳደር መሰረታዊ ንድፈ ሀሳቦችን መረዳት፣ መሰረታዊ የበጀት ዝግጅት ስልቶችን መተግበር እና ትክክለኛ የገንዘብ ፍሰት ትንበያዎችን ማዘጋጀት፣ የተለያዩ የዋጋ ትመና ሞዴሎችን መጠቀም እና ለስትራቴጂያዊ ውሳኔዎች መረጃ ለማግኘት የገቢ-ወጪ ማመጣጠኛ ትንተና ማካሄድ፣ እና ሽያጮችን እና የክፍያ ሂደቶችን ለማሳደግ የሞባይል ገንዘብ ውጤቶችን ማካተትን ማጥናት ይችላሉ፡፡ ይህ አጠቃላይ አቀራረብ ግለሰቦችን በመረጃ የተደገፉ የገንዘብ ውሳኔዎችን እንዲያሳልፉ፣ ትርፋማነታቸውን እንዲያሻሽሉ እና በአውዳቸው የስራ ውጤታማነታቸውን እንዲያሻሽሉ አቅማቸውን የማጎልበት አላማ አለው፡፡
Course Content
የገንዘብ/ፋይናንስ አስተዳደር
ምዕራፍ 1: ስለ ገንዘብ አስተዳደር መረዳት
ምዕራፍ 2: የገንዘብ እቅድ ዝግጅት እና የበጀት ምደባ
ምዕራፍ 3: የዋጋ ትመና ሞዴሎችና የገቢ-ወጪ መመጣጠን ትንተና
Student Ratings & Reviews
No Review Yet