ጽዎታዎችን ያማከለ ከባቢ የመፍጠር ስልጠና
About Course
የትምህርቱ ዓላማ
ይህ ትምህርት ሲያበቃ በንጹህ ማብሰያ ዘርፍ ውስጥ ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን የሚያጋጥሟቸውን ልዩ ችግሮች እንዴት እንደሚለዩ እና እንደሚፈቱ ይማራሉ፡፡ የማህበረሰብ አድልዎዎችን የሚፈቱበትን፣ የገንዘብ ድጋፍን የሚያረጋግጡበትን እና የንግድ ሥራዎን ከማሳደግ ጎን ለጎን የቤተሰብ ኃላፊነቶችን የሚያመጣጥኑባቸውን ስትራቴጂዎች ያጠናሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በወንድ የበላይነት የሚመሩ የአቅርቦት ሰንሰለቶችን እንዴት ዘልቀው እንደሚገቡ፣ እንዴት የስልጠና ኔትወርኮችን እንደሚፈጥሩ እና እንዴት ለባህል አግባብነት ያላቸው ከትኩረት ደንበኞችዎ ጋር የሚስማሙ መፍትሄዎችን እንደሚያዘጋጁ ይማራሉ፡፡ በተግባር ቴምፕሌቶችና መሳሪያዎች አማካኝነት የንግድ ሥራ ሀሳብዎን የሚያጠሩበት፣ ከፍተኛ ውጤት ለሚያስገኙ ስራዎች ቅድሚያ የሚሰጡበት እና መፍትሄዎን እንደ ዘላቂነትና የጾታ አቅምን ማጎልበት፣ የረጅም ጊዜ ስኬትን ማረጋገጥ እና ትርጉም ያለው የማህበረሰብ ውጤት ማምጣት ከመሳሰሉ ሰፊ ግቦች ጋር የሚያስማሙበት የተግባር ግንዛቤዎችን ያገኛሉ፡፡
Course Content
በኢትዮጵያ የሴት ሥራ ፈጣሪዎች ችግሮች/ተግዳሮቶች
Student Ratings & Reviews
No Review Yet